Adera Medical Center
ስለድርጅቱ
የአደራ የህክምና ማዕከል በጥር 2000 ዓ.ም በዶ/ር አባተ ባኔ የተመሰረ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ሲሆን ደንበኛ ተኮር፣ በህክምናው ዘርፍ አመኔታ ያላቸው በተለይም በጨጓራ፤አንጀትና የጉበት ህመሞች ዙሪያ ስፔሻላይዝድ ባደረጉ የጤና ባለሙያዎች የተዋቀረ ነው፡፡ ድርጅቱን ሲያቋቁሙት...
News